"ምህረት" የሚለው ስሟ የምታወቀው አሜሪካዊቷ ሜርሲ ኤሪክሰን ኢትዮጵያ ውስጥ ከ20 ዓመት በላይ ኖራለች፣ አማርኛም ትናገራለች። ምህረት በአማራ ክልል፣ ባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ለ20 ዓመታት የበጎ ...
Corneille Nangaa, one of the political leaders of the M23 rebels, said during a briefing Thursday that “we are going to fight ...
የፈረንሳይ ኃይሎች ከምዕራብ አፍሪካዊቷ ቻድ ሙሉ ለሙሉ ለቀው ወጥተው መጨረሳቸውን የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድርስ በደስታ ተቀብለውታል። ይህም ፈረንሳይ ጂሃዲስት ታጣቂዎች በስፋት ከሚንቀሳቀሱበት ...
Investigators recovered Thursday the so-called black boxes from the American Airlines jet that broke into several pieces in ...
"የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ብዛሃነትን ...
የብሔራዊ ትራንስፖርት ደህንነት ቦርድ የበረራ መረጃ መመዝገቢያውን ሳጥን እና በአብራሪዎቹ ክፍል ውስጥ የተቀዱ የድምፅ መረጃዎችን ከመረመረ በኃላ፣ አውሮፕላኖቹ በምን ምክንያት እንደተጋጩ ፍንጭ ...
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ሰነድ አልባ ስደተኞችን ኪዩባ በሚገኘው ጓንታናሞ ቤይ እንዲያዙ እንደሚያደርጉ አስታውቀዋል። ለዚህም አስተዳደራቸው እስር ቤቱን ዝግጁ እንዲያደርግ የሚያስችል ...
አንድ ሕጻንና እናቱን እንዲሁም ሌሎች አራት ተሳፋሪዎችኝ የያዘ የሕክምና አውሮፕላን ፊላደልፊያ ውስጥ መኖሪያ ቤቶች ላይ ተከስክሷል። አውሮፕላኑ ሕክምናውን ያጠናቀቀ ሕጻንና ሌሎቹን የሕክምና ተጓጓዦች ይዞ ሰሜን ምሥራቅ ፊላደልፊያ ከሚገኝ አየር ማረፊያ በተነሳ በግማሽ ደቂቃ ውስጥ ነበር የተከሰከሰው። አውሮፕላኑ ...
በሶማሊያ የፑንትላንድ ባለሥልጣናት በቦሳሶ ከተማ የሚገኙና የመኖሪያ ፈቃድ ወይም ሰነድ የሌላቸውን በመቶ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያንን እንዲያዙ አድርገዋል። ወደ ሀገራቸው እንደሚመልሱም አስታውቀዋል። እርምጃው ሰነድ አልባ የውጪ ዜጎችን ከሀገሪቱ የማስወጣት ዘመቻ አካል እንደሆነም ተመልክቷል። የተያዙት ስደተኞች በመኪና ...
ትላንት ረቡዕ ጥር 21 ቀን 2017 ዓ.ም በዶክተር ደብረ ጽዮን ገብረሚካኤል ቡድን የተሾሙ ግለሰብ በትግራይ ክልል የመቐለ ኤፍ ኤም ራድዮ ጣቢያን ለመቆጣጠር መሞከራቸውን የጣቢያው ጊዜያዊ ሥራ ...
በደቡብ ሱዳን አንድ አውሮፕላን ተከስክሶ 20 ሰዎች ሕይወታቸውን እንዳጡ ተዘግቧል። አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ዛሬ ጠዋት አራት ሰዓት ተኩል አካባቢ ‘ዩኒቲ ስቴት’ በተባለው ግዛት ውስጥ በአንድ ነዳጅ ...