Thanks to the Smiling Children Program, supported by the China Foundation for Rural Development (CFRD), he never had to drop out of school. The program provides daily meals to underprivileged students ...
የኬንያው ፕሬዝደንት ዊሊያም ሩቶ ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሲመረቅ “የክብር እንግዳ” እንደሚሆኑ ጽህፈት ቤታቸው አስታወቀ። የቦኮ ሐራም ታጣቂዎች በሰሜን ምሥራቅ ናይጄሪያ በምሽት በፈጸሙት ጥቃት በርካታ ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ፣ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ አርሲ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በእምነቱ ተከታዮች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አሰመልክቶ ባወጣው መግለጫ መንግሥት የዜጎችን ...
ከ20 በላይ አገራት ዩክሬንን በመደገፍ "የሩሲያን ነዳጅ እና ጋዝ ከዓለም አቀፍ ገበያ ለማስወጣት" ቃል ገቡ። አገራቱ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጦርነቱን እንዲያቆሙ ጫና በማሳደር ከዩክሬን ጎን እንደሚቆሙ ገልጸዋል ...